Thursday 12 March 2020

ምር ልኑርልህ!

Please read in PDF

አልልከስከስ ይቅር
ልኑርልህ የምር
መቀላወጥ ትቼ

ፍጹም ተሰጥቼ
እንደ ተሰበረ
ድኖ እንደ ቀረ
ምር ልኑርልህ
ድኜ ልቅርልህ!
በጸጋህ ትከለኝ
አብጅ አሰማምረኝ
ቀድሞ እንደ ፈጠርከኝ
አኹንም አድነህ -
          ጠቅልለህ ውረሰኝ!
አሜን

2 comments:

  1. " እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"
    (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)

    ReplyDelete
  2. ዘመንክ ይባርክ

    ReplyDelete