Thursday 27 September 2018

በጌታ ቸርነት መጽሐፉ ታተመ!


Please read in PDF
በጌታዬ ኢየሱስ፣ በአባቱ፣ በማኅየዊ መንፈስ ቅዱስ ጉልበትና አቅም፤ ደግሞም እንደ ፈቃዱ እነሆ ታተመ!
መጽሐፉን በግልም ኾነ ማከፋፈል ለምትፈልጉ +251911044555 ወይም +251920893099 መደወል ወይም abentek2@gmail.com በሚል ሜይል አድራሻ ማናቸውንም መጽሐፉን የተመለከተ አስተያየት መስጠት ይቻላል። ክብር ለታረደው፣ ደግሞም ሕያው ኾኖ ለቆመው በግ ለመሲሑ ኢየሱስ ይኹን፤ አሜን።




11 comments:

  1. girum sra endemihon entemamenalen.

    ReplyDelete
  2. Yeredah Geta eyesus yibarek

    ReplyDelete
  3. melkam new hope i will find it

    ReplyDelete
  4. አቤኒ ከዚህም በላይ እጠብቃለሁ ላሁኑ ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ደግሞም መስቀል አለብህ ልትሸከመው ዝግጁ መሆን አለብህ የተሰለፍህለት
    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳህ ወንድሜ

    ReplyDelete
  5. አቤኒ ጌታ ኢየሱስ እንኳን ለዚ አበቃህ

    ReplyDelete
  6. እስክንገዛው መግቢያውን አስነብበና አቤኒ?

    ReplyDelete
  7. berta ... geta enkuan redah abu

    ReplyDelete
  8. አንብቤው ጠንካራ መጻፍ ሆኖብኛል

    ReplyDelete
  9. i have red your book. i got so many things from it as to my understanding, here is my comment to you.find attached.
    God bless you . may our Lord Jesus bless you to write farther valuable books

    ReplyDelete
  10. Amen! May God bless you with more!

    ReplyDelete