Tuesday 30 March 2021

በጌታ ቸርነት ኹለተኛ መጽሐፌ ታተመ!

 Please read in PDF

“ያለ እውነት፥ የእውነት ቃል አገልግሎት!?” በሚል ርዕስ፣ ስለ “እውነት ቃል አገልግሎት” ማኅበር ከታሪካዊ ዳራቸው ጀምሮ፣ ትምህርቶቻቸውን የሚያስቃኘው መጽሐፌ ታትሞ ከቀን 22/7/2013 ጀምሮ ለንባብ ይበቃል! እንድታነቡት በፍቅር እየጋበዝኩ፣ አስተያየት እንድትሰጡበት፣ አንብባችሁ የማይረባና የማይጠቅም መስሎ ከታያችሁ “ጊዜያችንን አቃጥለህብናል፤ የማይገባ ድካም ደክመሃል” ብላችሁ ልትወቅሱኝ፣ ፍሬና ቁም ነገር ካገኛችሁበት ደግሞ “ታንጸንበታል፤ በርታ!” ልትሉኝ ትችላላችሁ።

ይህ መጽሐፍ እንዲታተም፣ ከብርቱ ጉድለታችሁ ለረዳችሁኝ ወንድሞችና እህቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርካችሁ፤ ይራራላችሁ፤ ፊቱንም ያብራላችሁ። አሜን።

መልካም ንባብ!

5 comments:

  1. ወንድሜ በርታ በእስከዛሬው አገልግሎትህ የረዳህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ይህም መጽሐፍ መልካም እንደሚሆን አምናለሁ ስለሁሉም ነገር ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን

    ReplyDelete
  2. God bless u Dr . I love u in God

    ReplyDelete
  3. እግዚአብሔ የበለጠ መገለጥ ይጨምርልህ

    ReplyDelete
  4. ሰፊ እውቀት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ!

    ReplyDelete