Wednesday 30 December 2015

ሕይወት አልተስማማም!


ክፋትን በክፋት ፣ እያጠፉ መኖር
ርኩሰትን በርኩሰት ፣ እያጠፉ ማሴር

ከቃሉ አልተማርንም ፣ አላጉተመተምንም፡፡
ክፋት ሲወነጨፍ ፣ ካልመከትን በበጎ
እርግማኑ ሲወርድ ካላሳቀፈ ልብ ፣ የምርቃት ነዶ
ሕይወት አልተስማማም ፣ ከኢየሱስ ጋራ
ክፉው ራሱን እንዲያይ የጽድቃችን ብርሃን በሰው ፊት ካልበራ፡፡


1 comment:

  1. Hmm is anyone else experiencing problems with
    the pictures on this blog loading? I'm trying to determine
    if its a problem on my end or if it's the blog.
    Any feedback would be greatly appreciated.

    my weblog - clash of clans hack

    ReplyDelete