Thursday 27 March 2014

ጌታ መኖርያህ ነው!



በእድሜ ስልቻ በዘመን ቀልቀሎ
ማቱሳላ ኖረ ምንም ተሸክሞ?!
የቀደመው ጸጋ ዕድሜ ካስቆጠረ

ምንም እንኳ ቢያጥር -
              የኋለኛው ሊበልጥ በኢየሱስ ከበረ፡፡
በዕላቂ ዘመንህ ዛሬ ግን ብታምነው
የማያረጅ ዕድሜ ጌታ መኖርያህ ነው፡፡

2 comments: