Wednesday 5 March 2014

በታናሽነትህ



በዕድሜ የተናቀ ሳሙኤላዊ
የነገድ ትንሽ ጌዴዎናዊ
ብላቴናነት ኤርምያሳዊ
ከሰው ያነሰ ትል ዳዊትነት
ጭንጋፍ የመሆን ጳውሎሳዊነት
ገረድ አገልጋይ ማርያማዊነት
ይወደዳሉ ይታሰባሉ
በአዶናይ ፊት ዋጋ ያወጣሉ፡፡

ትርፍራፊዎች ሰው የናቃቸው
በሰማይ አለም ከፀሐይ ይልቅ 'ሚያበሩ ናቸው
ተከብረህ መኖር ስትችል ተፈርተህ
ለምን ተንቀህ ትዋረዳለህ
እያለ በምክር የሚያዝልህን
እንዳትሰማው ደጅህን ዝጋ
በጌታ ጉልበት በታናሽነት ጸንተህ ተዋጋ፡፡




2 comments:

  1. ALGEBAGNem lenen men lemalet felghe endehone

    ReplyDelete
  2. ALGEBAGNem lenen men lemalet felghe endehone

    ReplyDelete