Thursday 3 September 2020

"ጲንኤል''ህ አ'ርገኝ!!

Please read in PDF

እንደ መጀመሪያው እንደ ልጅነቴ

ድኖ ይቅርልኝ የገዛኸው ቤቴ

ገና ስትጠራኝ እንዳየኸኝ ያኔ

ተፈውሼ ልቅር ታዝዤልህ ድኜ።


እንደ ርዕሰ አበው በዘመኔ ግማሽ

ባዝኜ ስመለስ አ'ተወኝ በጭራሽ

እኔን ያዳንክበት ይኑር ምልክትህ

በዳነ ሰውነት እያነከስኩልህ

በፍቅር እየታገልኹ ኹሌ እንድከተልህ!!!

1 comment: