Tuesday 4 September 2018

የአዲስ ዓመት ስጦታ!

በቅርቡ በክርስትና "ዕቅበተ እምነት" ላይ የሠራኹትና የማስነብበው የመጀመሪያ መጽሐፌ፤ ምናልባትም ለብዙዎች የአዲስ ዓመት ክቡር ስጦታዬ! ጌታዬ ኢየሱስ ይህን ሥራ ስሠራ በብዙ ረድቶኛል! ክብር ለእርሱ ይኹን፤ አሜን።

                                           

9 comments:

  1. እነዚህን ሰዎች ግን ጠምደህ ይዘሃቸዋል

    ReplyDelete
  2. እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!!

    ReplyDelete
  3. Berta Igziyabher kante gar yihun. Indante yale sew yabzalin.

    ReplyDelete
  4. የነዚ ትምህርት እንዳለ መርዝ ነዉ ጌታ ይጠብቀን

    ReplyDelete
  5. " ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።"
    (የዮሐንስ ራእይ 1:3)

    ReplyDelete
  6. ሜን፥ ቤተ ክርስቲያን የስህተትን ትምህርት ፈርጅ በፈርጁ የሚሞግቱና እውነቱን ከሐሰቱ የሚለዩ ልጆች አሏት፡፡ ይህም የመንፈስ ቅዱስ ድንቅ ሥራ የየሚመሰክር ነው፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

    ReplyDelete
  7. ወንድም አቤኔዘር
    ..ጌታ በእልፍ ይባርክህ !!!

    ReplyDelete
  8. Ante ye abatoch lij neh !!!!! Tebarek !!!

    ReplyDelete
  9. tebarek yerrdah yibarek

    ReplyDelete