Saturday 3 June 2017

ሙሽሪትን ሊያስውብ

ክርስቶስ በሞቱ በደሙ ያቆማትን
ከፊት መጨማደድ ሊያጠራና “ሊያድን”
አዲስ ማኅበረሰብ አዲስ ልዩ ትውልድ

ለይቶ ከብሔር ከቋንቋ ከነገድ
እንደተስፋ ቃሉ በበዓለ ሃምሳ
ሙሽሪትን ሊያስውብ መንፈስ ቅዱስ መጣ!
እንኪያስ! እድምተኞች ለመዋብ ለመጌጥ

ለመኾን ተሠሩ የመንፈስ ቅዱስ ቤት!

No comments:

Post a Comment