Tuesday, 30 September 2014
ሞት ደጅ ደጄን እያየ …
Please read in PDF
ደምህ ነው ህይወቴ ፣ መከራህ ጉልበቴ፤
ህማምህ ድጋፌ ፣ መድከምህ ብቃቴ፤
ከዚህ የተነሳ ፦
የቤቴም መቃኑ ፣ በደምህ አጊጧል፤
ሞት ደጅ ደጄን እያየ ፣ መግባት ተስኖታል ፡፡
2 comments:
Anonymous
5 October 2014 at 06:42
Glory to God.
Reply
Delete
Replies
Reply
enat
7 October 2014 at 12:24
አሜን በራችን ኢየሱስ ይባረክ!!!
Reply
Delete
Replies
Reply
Add comment
Load more...
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Glory to God.
ReplyDeleteአሜን በራችን ኢየሱስ ይባረክ!!!
ReplyDelete