Saturday, 4 October 2014
አሻጋሪህን ጥራ!
Please read in PDF
ትዕዛዝን ከሰጠ ተሻገሩ ብሎ፣
መሻገር ነው እንጂ በታንኳ ቸኩሎ፣
ማዕበልና ሞገድ ታንኳዋን እስኪደፍን -
ቢፋንን ቢያጓራ፣
ጩኸው ጸሎትህን ተሻገር ያለህን -
አሻጋሪ ጥራ፣
በፈጣን ትድግናው ድልን ያለብስሃል
ከጭንቅ መከራ፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment