Sunday 26 October 2014

ዘመን የሚያረጀው …


                                          Please read in PDF

ዘመንማ ጠብቷል፣ ፈክቷል በማለዳ፤
ቀንበር አለዝቦ፣ አንከባ’ሎ ፍዳ፤
ንጋቱ ፈንጥቋል፣ ጨለማውን ገፏል፤

አዲስ ዘመን መጥቶ፣ አዲስ ትውልድ ወልዷል::
አዲስ ነው ዘመኑ፣ በደሙ ተባርኳል፤
ላመኑት በሙሉ፣ ይህ እውነት ተገልጧል፡፡
ዳሩ …
አዲስ የተባለው ዘመን የሚያረጀው፣
                     አርጅቶም ‘ሚጃጀው፤
ከወንጌሉ ኪዳን ላልተግባባ ሰው ነው፡፡


No comments:

Post a Comment