Tuesday 24 November 2020

በልክ እንደ ኖርኩኝ!

 Please read in PDF

ግራ ቀኙን ንቄ

አንተን ብቻ አጥብቄ

ለክብርህ መትሬ

ክብሬን ላንተ ጥዬ …

የመዝረክረክ ኑሮ

ከእግሬ ሥር ወድቆ

መቅረዜ እንደ በራ

ካንተ ፊት ሳልጠፋ

በልክ እንደ ኖርኩኝ ላንተ እንደ ተገዛሁ

ልምጣ ወደ’ራትህ ተግቼ እንደ ነቃሁ!

1 comment: