Wednesday 27 November 2019

በመከራ ጊዜ …

Please read in PDF

ምሱ ተምሶ
ድሱ ተጥሶ
ዮርዳኖስ ፋንኖ

ኮሬብ ጎፍንኖ
የምድር መዘርጋት
በባሕር ቢዋጥ
በእኛና በጠላት
ስንዝር ‘ምታህል ጋት
ቀርቦ ቢያሸምቅም
ወጥመዱን ቢያጠምድም …
ፊትህን ፍለጋ ከቶ አናቋርጥም
በመከራ ጊዜ አንተን አንተውም!
በሰቆቃ ጊዜ የቀረበህ ቅዱስ
በመከራ ጊዜ የተጠጋህ ጻድቅ
መፍካቱ አይቀርም እንደ ነጠረ ወርቅ!

1 comment: