Sunday 13 October 2019

ልቅር ባንተ ድኜ

Please read in PDF

ቀን ሳለ በዕድሜዬ
አንተን አገልግዬ

ሳይባጅ ድንግዝግዙ
ሳይገዛኝ ʻርኩሱ
እባክህ መልሰኝ
ከእርሻህ ትከለኝ
ከእግርህ ሥር ኾኜ
ልቅር ባንተ ድኜ። አሜን!

1 comment: