Monday 29 January 2018

በዋጀኝ ክርስቶስ

Please read in PDF
ዘር የምትቆጥሩ ብሔር የምትፈትሉ
ወንዝ የምትበልቱ ድንበር የምትከፍሉ ...
ዘወር በሉ ከኔ እናንተ የደም ልጆች
የአዳም ዘር መሳይ ግብረ ዲያብሎሶች...
እኔስ...
ዘሬ ከሰማይ ነው ትውልዴ ከገነት
ከምድር ምንም የለኝ የትምክህት አጥንት
ከብሔር ከቋንቋ ከነገድም ሁሉ
በዋጀኝ ክርስቶስ ክጃለሁኝ ስሙ፡፡

No comments:

Post a Comment