Wednesday 24 May 2017

አርጓል በክብር

መቃብሩን በድንጋይ በማኅተም ቢያትሙ
አልተነሣም ብለው በገንዘብ ቢስማሙ

ረበናተ አይሁድ የሕዝቡ አለቆች
እውነቱን ለማፈን ቢሮጡም ከላይ ታች
ጌታ ግን መቃብርን ዝጉን ድንጋይ አልፎ

አርጓል በክብር ግርማ ሞገስ ለብሶ፡፡

No comments:

Post a Comment