Tuesday 20 December 2016

ከመናገር ለሚያልፈው ለሶርያ ልጆች እባካችሁ አልቅሱ!

    ከመናገር ለሚያልፈውና ደም መፍሰሱ ቅጥ ላጣው ለሶርያ ልጆችና ለምድሯ ሁሉ ሰቆቃ እባካችሁ አልቅሱ፣ እዘኑ፣ ራሩ፣ ጹሙና ጸልዩ! 











  “በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን የምታወጣና፥ ለጻድቃንና ለኃጢአተኞችም ዝናብን የምትሰጥ ሆይ! አቤቱ ለሶርያ ራራላት፤ ጣልቃም ግባላት፡፡ አሜን፡፡ 

No comments:

Post a Comment