Saturday 15 August 2015

እንደብዙ አጋር!


          Please read in PDF


እንደሚራራ እንደሚያሻግር
እንደሚያጽናና እንደሚያፈቅር
ከጐን እንዳለ ቀኝ ደግፎ
በብርታት ቆሞ በድካም ታቅፎ

በበረሃው ላይ በጥሙ ሥፍራ
በዱር በጫካ በአውሬው ተራራ
ድንግዝግዝ ሲል ቀን ሲያዘቀዝቅ
የዘንዶ ፉጨት ሲሰማ ከሩቅ

መራድ አልሆነም በልቤ ፍርሃት
መጣ ወደ'ኔ ያ'ንተ መጽናናት
እንደብዙ ውኃ እንደነጐድጓድ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ! …
ፍቅርህ ከበበኝ እንደብዙ አጋር
-      ንደእልፍ ወዳጅ፡፡



No comments:

Post a Comment