Tuesday 2 April 2013

የኢየሱስ ጽድቁ


Please read in PDF


በአብ አንድ ልጁ
ያመኑት ተዋጁ
ሲዖል ድል መንሣትህ
ሞት የዜማ ዕቃህ
ወዴት አለ ዛሬ
ኃጢአት ያንቺ ፍሬ?

ስለተለወጠ ድካሜ በብርታት
ተቆርጧል ማሰሪያው
          መያዣው የጠላት
ታሪክ ተገልብጧል
የፍርድ ዘንግ ወድቋል
ነገሬም አብቅቷል
የኢየሱስ ድቁ
                 የኔን ኃጢአት ሽሯል፡

2 comments: