Thursday 9 January 2020

ጠላቱን ወዳዱ!

Please read in PDF
አዳም!
የሞተው በኀጢአት የተንኮታኮተው፣
ከሰውነት ማማ አዘቅት የወረደው

ከብሮ በልዕልና በጽድቅ እንዲሞሸር
ለኀጢአት ሞቶ ለእውነት እንዲኖር …
ኢየሱስ …
እኛን ለማዳን ሲል ብርሃናዊ ዘውዱን
በፈቃዱ ጥሎ አብረቅራቂ ልብሱን
በበረት አየነው ማደሪያ ተነፍጎ
ላመጸው የሰው ልጅ ሊኾንለት በጐ! አሜን!!!

No comments:

Post a Comment