Friday 24 May 2019

ብንያያዝማ

Please read in PDF

አብዝተን ሳንሮጥ ሳንደክም ገና
በጥቂቱ ትጋት በብዙ ስንፍና …

ጠላት ተሸበረ መንፈሱ ታወከ
ሊያጠፋ ሊያፈርስ ተቆጥቶ ዛተ::
እንደኩላብ ግጣም ብንያያዝማ
አንዳችን ሌላውን ብንሠማማ
ቤል በተዋረደ ዳጎን በወደቀ
በኢየሱስ ልጅች በልቅሶ ባማጠ፡፡

1 comment: