Tuesday 14 May 2019

መሐንዲሱ ኢየሱስ

Please read in PDF

የተዝረከረከ ቀበዝባዛ ሕይወት
ሥርዐት አልባ ኑሮ መውጣትና መግባት
የተንቀዠቀዠ ያልተደላደለ

በችኩል ስንፍና ኹሌ እንደ ባከነ
ነበር የʼኔ ሕይወትየቀውላላ ሩጫ
አተርፍ ባይ አጉዳይ  ጣዕም አልባ አልጫ!
           ዛሬ ግን ቀን መጣ ሕይወት ተለወጠ
           ዝርክርኩ “እኔ” ተዋበ አጌጠ
          መሐንዲሱ ኢየሱስ በእጆቹ ሠራና
        ሰብስቦ ደገፈኝ በብዙ እንደገና!!!

                                አሜን!

No comments:

Post a Comment