Wednesday 19 October 2016

ተካልኝ ጌታ

Please read in PDF - tekalign Geta
እሪያ ለጭቃ - እኔ ለሥጋ
ውሻ ትፋቱን -  እኔ ኃጢአቱን

ተኩላ ከለምዱ - እኔ ማስመሰል
እባብ ለተንኮሉ - ቆዳ አለስልሶ፥ በልቡ ላይ ሾተል፡፡

መቼ ነው ጌታ - ሰው የምባለው
ዓይኔ ፈቃድህን - ፈልጎ ‘ሚያየው?
አለላ ኃጢአቴን - ብሉዩን ኪዳን

ተካልኝ ጌታ፥ ሕይወቴን ባ‘ንተ አዲሱ ኪዳን፡፡

No comments:

Post a Comment