Monday 26 September 2016

ይሳል በልባችሁ!


Please read in PDF


እኔነትን ክደው፥ ገንዘው ሳይቀብሩ፤

በጌጥ አሳምረው፥ ከአንገታቸው ላይ -
                           መስቀሉን ያስራሉ፤
ተው እንጂ ወገኖች!
ውበት አይፈልግም፥ መስቀሉ መቆንጀት፤
መች ደምግባት ኖረው፥ የተሰቀለበት?
መቀማጠል ይቅር፥ የሽሙንሙን ኑሮ፤
ይሳል በልባችሁ፥ የጌታ ችንካሮ!!!

No comments:

Post a Comment