Saturday 28 August 2021

ከልብ ስላልነበር!

 Please read in PDF

መብራቱ ደመቀ

ሞንታርቦውም ሞቀ

ካሜራውም ቆመ

መድረኩም ተኳለ …

በላብ ተዘፈቁ

አቧራ አተነኑ፤ ጭሱን አበነኑ

በጩኸት ዘፈኑ

“መብራቱ ሲጠፋ” ድንገት ኹሉም ቆመ

ከልብ ስላልነበር አምልኮውም ዶመ!

No comments:

Post a Comment