Saturday 4 August 2018

ለ'ኔ ስትል "አርደህ"



"እኔ ቀናተኛ" ስትለኝ አምላኬ፤
እንዴት ትቀናለህ? ብያለሁ ሞግቼ፤
ግና ...
ይኸው አሳየኸኝ፣ በቅናትህ ወርሰህ፤
አንድያ ልጅህን፣ ' ስትል "አርደህ"


1 comment: