Saturday 25 November 2017

ሁሉ አንሶ ይታየኝ!


እልፍ ጥሪት ኖሮኝ ሕይወት እንዳላጣ
በሚስቴ ተክቼህ ካንተ እንዳልፋታ
እናት አባት ወንድም እህትና ዘመድ ...

ካንተ እንዳይስቡኝ ኾነውብኝ ወጥመድ!!!

ጌታ ሆይ!...
ነፍሴን አጽድቅልኝ በጽድቅህ ችሎታ
ዘውትር ላንተ ልሁን ላንተ ብቻ ጌታ
ከፍ ብለህ ግነን ኢየሱስ ማማዬ
ሁሉ አንሶ ይታየኝ ካንተ ከጌታዬ!!!

አሜን፡፡

1 comment:

  1. ከፍ ብለህ ግነን ኢየሱስ ማማዬ
    ሁሉ አንሶ ይታየኝ ካንተ ከጌታዬ!!!
    አሜን፡፡ amen

    ReplyDelete