Sunday 17 December 2023

መቀመጫ ንሳን!

 Please read in PDF

ከልክለን ዳርቻ

የመኖሪያ ስፍራ

የመደላደያ የመመቸት ቦታ

ከልክለን የኛ አባት

ከልክለን ከምቾት፤

ቀልሶ ከመኖር ጎጆ መጠለያ

በትነን እንደ ጨው ዝራን እንደ ትቢያ

አፍጥን እግራችንን አበርታን በትጋት

ለመንግሥትህ ሥራ ለወንጌልህ መስፋት!

1 comment: