Thursday 24 June 2021

ተላላ መጋቢ

 Please read in PDF

ብቻ ይዘምሩ ጉባኤ ያድምቁ

ጭብጨባ አይቀንሱ አሥራት አያስታጉሉ

ልብሳቸው አይደፍ ፊታቸው አይጠውልግ

ነፍሳቸው ስትሻ ትኮስስ ትሞግግ

ከቀያፋ ማኅበር እሳቱንም ትሙቅ … ።

ደግሞ ጉባኤውን …

ተኩላ እየፈነጨ መንጋውን ቢያምስም

ተላላ መጋቢ “በትሩን” አይመዝም፤

በጉ፣ “ድረሱልኝ፤ ኸረ አስጥሉኝ!” ቢልም

ምንደኛ እረኛ ቢያይም አያይም፤ ቢሰማም አይሰማም!

በጉ ገራገሩ ተቅበዝባዡ ሆይ!

ምግቡን ብቻ ሳይኾን መጋቢንም ለይ!

 

 

3 comments:

  1. Amen Great Message

    ReplyDelete
  2. GBU more and more

    ReplyDelete
  3. ድልብ መናፍቅ የሉተር ቡችላ ዝምብለህ አሳማህን ዋጥ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

    ReplyDelete