Thursday 8 November 2018

ነጠላ አስከባሪው!

ሕይወቱ በኮንሰርት በዘፈን ጨቅይቶ
ኀጢአት ነግሦ በʻርሱ ከጸጋ ደኽይቶ

ለቁስ ነጠላና ለከበሮ  … ይቀናል
ነጠላ አስከባሪው ሕይወት መች ገዶታል?!
ወጭት ከሚያጠራ ሰነፍ ቀናተኛ

ይሻላል አዳፋ የጌታ ኹነኛ!!!

2 comments:

  1. netela atwedma. yetufit telatoch

    ReplyDelete
  2. አዎ ክርስትና ብዙ ኃላፊነት ያለበት ኖሮ ነው፡፡ የነጠላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምሳሌነት የተረዳውም ነጠላውን እያሰላሰለም ይኖራል፡፡ መናፍቅ ግን ሥዕል ሲነሳ ዓይናቸው ከወረቀቱና ከቀለሙ አሻ ግሮ አያይም፡፡ ነጠላም ሲነሳ ከልብስነቱ ጀርባ ያለውን አይመለከትም፡፡ የእነዚህ ሰዎች ችግር የንቃተ ህሊና ይሁን የአመለካከት አይታወቅም፡፡

    ReplyDelete