Tuesday 8 May 2018

ጮኸን የለፈፍነው

Please read in PDF

ልክ ነው መስቀሉ፥ እንጨት ነበር ያኔም፤
መዳብ ነው? ወርቅ ነው? ነሐስ ነው? …
                     እያልን መቼም አልሞገትንም

ላ’ርማ ለምልክት ብቻ ነው! አላልንም ...

ግና …
ለብዙዎች መዳን፥ ጮኸን የለፈፍነው
በመስቀሉ ሥራ
                በኢየሱስ ቤዝወት ዓለም እንዲድን ነው!

1 comment: