Wednesday 2 May 2018

አዎንታዊ ሐድሶ

Please read in PDF

የኋለኛው ቤትህን "አዲስ" ልትገነባ
በጥንቱ ጎጆህ ላይ ዕቅድ ስታወጣ
ለማፈራረሱ ራርተህ እዘንለት፤

መሥራት ብቻም አይደል፤ ማፍረስም ሥራ ነው፣ ላየው ባስተውሎት።

እንዲህ ብናደርግስ?!
የጸናውን አዕማድ ገርስሶ ለመሥራት በብዙ ከመድከም፤
የወየበውን ክፍል በማስተዋል ነቅሶ እንደቃሉ ማከም።


1 comment: