Saturday 20 October 2018

የዘፍጥረት አጭር ዳሰሳ





ከወንድሜ አዲስ ጋር የኦሪት ዘፍጥረትን የመጀመርያዎቹን ምዕራፎች እንዲህ አብረን አጥነተን ነበር!
የረዳን፣ ያስተማረን፣ ለመላው እውነተኛ ክርስቲያኖች እንዲማሩበትም ጭምር ጸጋ ያበዛልን፣  የቃሉን ፍቺ የሰጠን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ይኹንለት! አሜን፡፡ 

5 comments:

  1. asdenaki wuyyt new. tsega yibzalachu

    ReplyDelete
  2. tsega yibzalachu bertuln wendmoch ...

    ReplyDelete
  3. 85 ሺህ ሕፃናት፣ በሦስት ዓመታት ጦርነት በረሃብ የረገፉባት ምድር፤ የመን! የምድርን ሠላም የሚነሡት ሰዎች፣ በፍጻሜው ምንም የማያውቁትን ሕፃናት እንዲህ እንደ ቅጠል ያረግፋሉ፤ ኢትዮጵያም ከገዛ ታሪኳና ከጎረቤቶቿ የምትማር ናትን? ጌታ ኢየሱስ ሆይ! ምድራችንን ኀላፊነት ከጐደላቸውና ከዓመጸኞች ጠብቅልን፤ አሜን!!!

    ReplyDelete
  4. እንዴት እንደምውዳች ፀጋ ይብዛላችው ዘመናችው ይባረክ

    ReplyDelete
  5. ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

    ReplyDelete