Friday 12 October 2018

ኮሽ ʻማይል መንግሥት!

Please read in PDF

ኮሽ ʻማይል መንግሥት፣ ስናፍቅ ስናፍቅ፤
ሰውነቴ አለቀ፣ ነፍሴም በመሳቀቅ…

አቤቱ ጌታ ሆይ!
በብዙ ሁካታ፣ ወጀብና አውሎ፤
ʻባክህ አስተምረኝ …
በመንግሥትህ ዐርፎ፣ መኖር ተዘልሎ፤
ኮሽ የማትል መንግሥት፣ ካʻንተ ዘንድ ናትና፤
ባንተ ውስጥ ዐርፌ፣ ፈቃድህን ላጥና!

No comments:

Post a Comment