Friday 31 December 2021

ኢየሱስን ብቻ!

ብቻ! የማያሳይ ከወዳጅ አግዝፎ

ብቻ! ማያጎላ ከአዝማድ አልቆ

ከቅዱሳን ኹሉ ፍጹም አተልቆ

ኢየሱስን ብቻ! ከኹሉ አድምቆ... 

ጮኾ ካልሰበከ የሰባኪ ቃሉ

የሰው ንግርት ደምቆ ደብዝዟል መስቀሉ።


No comments:

Post a Comment