Monday, 18 May 2026

ያላንተ!

 

እንደ ጢቢኛ የምገላበጥ

እንደ አሽከር ዐይን የምቀላውጥ

እኔ ያላንተ[ኢየሱስ] እንደዚያ ነኝ

ሺና ሺህ ነገር ‘ማያረካኝ!

No comments:

Post a Comment