Showing posts with label
ስምንተኛው የዓቢይ ጾም ሳምንት - ሆሳዕና
.
Show all posts
Showing posts with label
ስምንተኛው የዓቢይ ጾም ሳምንት - ሆሳዕና
.
Show all posts
Sunday, 12 April 2020
ጌታ አኹን አድን
ስለ በዛው ጣዕር ስለ ሕፃናት ዋይታ
ስለ አዛውንቱ ስለ እናቶች እንባ
እንደ ቅጠል ረግፎ ቀብር በወረደው
Read more »
Sunday, 5 April 2015
ሆሳዕና መባል ይገባዋል!!!
Please read in PDF
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአባቱና ለእኛ የታዘዘበትን የገዛ ዘመኑን (1ጢሞ.2፥7) በመፈጸም ወደአባቱ ለመሄድ በመወሰኑ ምክንያት ለመጨረሻ ጊዜ ከኢያሪኮ (ማቴ.20፥29 ፤ ማር.10፥46 ፤ ሉቃ.19፥1) “
ወደ ኢየሩሳሌምም ከደብረ ዘይት አጠገብ ወዳሉቱ ወደ ቤተ ፋጌና ወደ ቢታንያ” ሄደ፡፡ ጌታችን ወደኢየሩሳሌም የወጣው አይሁድ እንደሚገድሉት ፤ በእርሱም ላይ እንደተነሳሱ እያወቀ ነው፡፡ (ማቴ.20፥17-19 ፤ ማር.10፥32 ፤ ሉቃ.9፥22 ፤ 44 ፤ 18፥31) ነፍሱን በፈቃዱ ስለበጎቹ ያኖረው ጌታችን (ዮሐ.10፥16) ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ነው ስለእኛ የሞተው፡፡
Read more »
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)