Sunday, 2 June 2013
Wednesday, 29 May 2013
Friday, 24 May 2013
Thursday, 23 May 2013
Sunday, 19 May 2013
Friday, 10 May 2013
Friday, 3 May 2013
Saturday, 27 April 2013
ሆሳዕና ለርሱ
Please read in PDF
ከብርሃናት
ዙፋን የአህያ ጀርባ
ከወርቅ
ምንጣፍ ይልቅ መናኛ ዘንባባ
ከሊቃውንት
ይልቅ የህፃናት አፍላ
ወዶ
የመረጠ እንደ ማር ወለላ
ዝቅ
ዝቅ ብሎ ውርንጫይቱን ሽቶ
ባማረ
ሰገነት መቀመጥን ትቶ
ሠላማዊ
ነቢይ የሰላም አለቃ
በሚጠቡ
ህፃናት ለመመስገን በቃ፡፡
Thursday, 18 April 2013
ማየቴ አያምንም
Please read in PDF
ከመቃብር ፤ ከተማሰው ጉድጓድ ማዶ
ከሚታየው ፤ ከዚህ ዓለም ትንሽ ጎጆ
ከጨለማ ወዲያ ከሞትም ባሻገር
ተስፋዬ እዛ ነው ከሰማያት አገር፡፡
ተስፈኛ አይደለሁም ከፍጡር እንጀራ
ከትዳር ከሀብቱ ከስልጣኑ ተራ
Sunday, 14 April 2013
ምንድን ነው መክሊት ቀበራ?
Please read in PDF
ተሹመህ
በብዙ ጸጋ
እንድትጠቅም
እንድትረባ
አሽተህ
እንድታፈራ
መንጭተህ
እንድታረካ
በቃሉ
መነጽርነት
አቅርበህ
የሩቅ ሚስጢራት
ወደ
ህይወት የእውነት መዲና
ተቃንተህ
እንድታቀና
Friday, 12 April 2013
Tuesday, 9 April 2013
Thursday, 4 April 2013
አለቀሰ አሉኝ
Please read in PDF
አይኑን እያረጠበ ፣እንባ በእንባ ተራጭቶ
አነባ ደረቱን ደቅቶ ፣ተክዞ አመድ ነስንሶ
ማቅ ለብሶ የእዬዬ ሲቃ፣ የሐዘን ግድቡን ጥሶ
ከአልጋው ወረደ አሉ ፣ይህ ህዝቤ ከምንጣፍ ሊውል
ቤቱንም ትቶታል አሉ፣ ከድንኳን ሄዶ ለማደር
ጮኸ አሉ ባ'ደባባዩ፣ ልቅሶውን እያጋጋመ
ስንወድህ ስንናፍቅህ ፣መሪያችን የት ሄድክ? እያለ፡፡
Tuesday, 2 April 2013
Subscribe to:
Posts (Atom)



