ከሩቅ
የሚሰማ ፣ ከአድማስ ባሻገር፤
ከምድር
ዳርቻ ፣ ከቀላያቱ ዳር፤
ሰው
ከማይኖርበት ፣ ከዚያ ምድረ በዳ፤
በረሃብና
ጥም ፣ ሥጋቸው ቢጎዳ…
|
“በጎ ሥራ እየሠራ ጌታው የሚያገኘው ቸርና የታመነ አገልጋይ ማነው ? ባለው ሁሉ ላይ
የሚሾመው ደግሞም እግዚአብሔር ቸር ታማኝ አገልጋይ በጥቂቱ የታመንክ
ወደጌታህ ደስታ ግባ የሚለው፡፡
(ቅዱስ ያሬድ)
|
|
“ሀያ
አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን
ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት
አክሊላቸውን ያኖራሉ።”
(ራዕ.4፥10-11)
|