Please read in PDF
ማራን አታ እያልኩ ለምናፍቅ ደጁ'።
የኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመኔን ንገረኝ
መጨመሩን ሳይኾን ማነሱን አስታውሰኝ !
መሰንበቴን ሳይኾን ወዳንተ መሮጤን
እንዳስተውል እርዳኝ መጻተኛነቴን!
... የዚያኔ ነው ትጥቄ ኑሮዬም የሚያጥረው
አንተን አንተን ላለ ይህ ዐለም ጥላ ነው!
ማራን አታ እያልኩ ለምናፍቅ ደጁ'።
የኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመኔን ንገረኝ
መጨመሩን ሳይኾን ማነሱን አስታውሰኝ !
መሰንበቴን ሳይኾን ወዳንተ መሮጤን
እንዳስተውል እርዳኝ መጻተኛነቴን!
... የዚያኔ ነው ትጥቄ ኑሮዬም የሚያጥረው
አንተን አንተን ላለ ይህ ዐለም ጥላ ነው!
አሜን
ReplyDelete