አንቀልባው አረጀ ደከመ አልጋችን
ፈውስህ ራቀንና ቃሬዛ በዛብን
ጎብጦ ሳይል ቀና ኑሮ እንዳከሰለው
ቀኑ እንደጨለመ ይሄዳል ሰው ይኸው፡፡
|
“ሀያ
አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን
ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት
አክሊላቸውን ያኖራሉ።”
(ራዕ.4፥10-11)
|